Published October 21, 2023 | Version 0
Other Open

ኢትዮጵያውያን በሄሮዶቱስ የታሪክ መጽሐፍ ውስጥ

Authors/Creators

Description

በሄሮዱቱስ የታሪክ መጽሐፍ ኢትዮጵያውያን ከዋነኛ የታሪክ ተዋናዮች ውስጥ ናቸው። የሚከተሉት አንቀጾች ከሄሮዱቱስ የታሪክ መጽሐፍ የተተረጎሙ ኢትዮፕያውያንን የሚመለከቱ ትረካዎች ናቸው። ሄሮዶቱስ ከ፬፻፹፬ ቅልክ - ፬፻፳፭ ቅልክ የነበረ ፣ በወቅቱ ባካባቢው የነበረውን ታሪክ እና ትርክት ሰንዶ ያለፈ የጽርእ ሰው ነበር።

Files

ከሄሮዶቱስ መጽሐፍ.pdf

Files (360.6 kB)

Name Size Download all
md5:76d04dc687d50bea4b5fe359e2bf87f7
360.6 kB Preview Download

Additional details

Dates

Available
2023-10-28